Safety (48)

ሊያዘናጉን የማይገቡ 10 የካንሰር ምልክቶችብዙ ሃኪሞች ለካንሰር ህመም መጋለጥን ለሚያሳዩ ምልክቶች ትኩረት እንድናደርግ ሁሌም ይመክራሉ። በካንሰር ሙሉ በሙሉ ከመጠቃታችን አስቀድሞ ዶክተሮች ከደረሱበት ህመሙን መፈወስ ይቻላል። ከዚህ በታች የምንመለከታቸው ነጥቦችን በፍፁም ቸል ልናላቸው እንደማይገባ ባለሙያዎቹ ይገልጻሉ። በአለማችን ከ200 በላይ የካንሰር አይነቶች የሚገኙ ሲሆን፥ የተለመዱት የሳንባ፣ የጡት፣ የኩላሊት፣ የጉበት እና የመሳሰሉት ተጠቃሽ…
የአዲስ አበባ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ደንብ ይህ ፅሁፍ የቀየ ቢሆንም ለግንዛቤ ይረዳልና አሰፈርነው / የፅሁፉን ባለቤት በኢሜይል ፡This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ማግኘት ይችላሉ፡፡ በአዲስ አበባ ውስጥ ከሰሞኑ የመነጋገሪያ አጀንዳ ውስጥ አንዱና ዋነኛው የነበረው አዲሱ የትራፊክ ደንብ ነበር፡፡ ይህን ደንብ በተመለከተ ጥርት ያለ መረጃ ያለውም ሆነ መረጃ ሊሰጠኝ የሚችል ሰው ላገኝ አልቻልኩኝም ነበር፡፡ እንዲያውም…
ደንብ ቁጥር 27/2002 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ደንብ በአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቅ/መ/ቤት የተዘጋጀ ታህሳስ 2002 በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በመንገድ ትራፊክ አደጋ ምክንያት በሰው ህይወትና ንብረት እንዲሁም በከተማው መስተዳድር ኢኮኖሚ ላይ ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ የመጣው የጉዳት መጠን አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን በመገንዘብ፣ ከአለም የቴክኖሎጂ ዕድገት…
ክራክ ኮኬይን ምንድነው? ኮኬይንና ክራክ በጣም አነቃቂ ንጥረ ነገሮች ናቸው፡፡ ይህ ማለት ንቃትና ሀይልን የሚጨምሩ አደንዛዥ እፆች ናቸው ማለት ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ኮኬይንና ክራክ ልክ እንደ ሁለት የተለያዩ አደንዛዝ እፅ ያደናግራሉ፡፡ እውነታው ግን ተመሳሳይ : አደንዛዥ ዕፅ ግን የተለያዩ ናቸው፡፡ ኮኬይንና ክራክ የሚገኙት ከኮካ ቡሽ (coca bush) ሻይ ቅጠል የሚመስል…
Good driverSafe driving doesn’t happen automatically. The Transport Research Laboratory will tell you that most drivers only concentrate for 25% of their driving time – thatmeans 3 out of 4 drivers around you are not paying attention to the driving task but are being distracted bysomething else. Distraction is particularly…
የመንገድ ደህንነት ለልጆች ይህ የልጆች መንገድ ደህንነት ተብራርቶ የቀረበው ለወላጆችና ለልጆች ነው፡፡ ልጆች መንገድ ላይ ደህንነታቸው እንዲተጠበቅ ያደርጋል፡፡ ልጆች ያዩትን ነገር ለሞመከር ወይም ለማድረግ ፈጣኖች ናቸው፡፡ ስለሆነም ወላጆች ጥሩ ምሳሌ መሆን አለባቸው ለልጆቻቸውም የመንገድ ደህንነት በጊዜ መጀመር አለባቸው፡፡ የመንገድ ደህንነት በሁሉም እድሜ ማስተማር ጠቃሚ ነው፡፡ ልጆች በሚያድጉ ጊዜ በግላቸው ውሳኔ…
የአሠሪና ሠራተኛ መብትና ግዴታ ከ ማይ ዌጅM My wage የተሰኘ የአለም ሥራ ድርጅት ILO አካል የሆነ ኢትዮጵያዊ ድርጅት http://www.mywage.org/ethiopia/home በተሰኘ ዌብሳይቱ ስለ ሠራተኛው መብትና ግዴታ ያሠፈረውን ጵሁፍ ለተጠቃሚው ወገን ይረዳ ዘንድ ከዚህ በታች አስፍረነዋል፡፡ የደሞዝና የሥራ ቅኝት ነፃ መከላከያ የስራ ህጉ በተጨማሪም አሰሪዎች ለሰራተኞች የአደጋመከላከያ መሣሪያ ልብስና ሌሎች ቁሳቁሶች በማቅረብሰራተኞች …
ደህንነት (safety) ትርጉም ደህንነት ማለት ስራን በተገቢ መልኩ መረዳት: መወሰድ ያለበትን እያንዳንዱን እርምጃ ማወቅ፥ ስህተቶች ለራስና ለሚሰሩበት ድርጅት ዋጋ እንደሚያስከፍል መገንዘብ፥ ደህንነት ማለት (safety means) መልካም አስተውሎ፥ (good judgment) እድል ላይ በፍፁም አለመመርኮዝ፥ ላልተጠበቁ ሁኔታዎች እራስን ማዘጋጀት፥ የተለመዱ ስራዎችን ሲያከናውኑ ንቁ መሆን፥ ደህንነትን መጠበቅ ማለት፥- በርስዎ ስር የሚተዳደሩ ቤተሰብ፣ የሚሰሩበትን…
የታክሲ (Cab) ደህንነት ለጎብኚዎች በማንኛውም ሰዓት ወደ ታክሲ ወይም በሊሎች መጓጓዣ ውስጥ ስንገባ በተወሰነ መልኩ ራሳችንን ለሌላ ሰው እጅ ኣሳልፈን እንደመስጠት ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ደግሞ የማናውቀው ሰው ነው የሚያሽከረክረው፡፡ ስለሆነም በታክሲም ሆነ በሊላ መጉዋጉዋዣ በሚዘዋወርሩበት ጊዜ ስለ ደህንነትዎ በጥንቃቄ ማሰብ አለብዎት፡፡ አብዛኞቹ የታክሲ ሹፌሮች ስላሉበት ከተማ ሪስቶራንቶች፣ መዝናኛዎች፣ እና የመሳሰሉት…
ለአፍ ጠረን መንስኤ የሆኑ 16 ክስተቶችና ህመሞች -የዶክተሩ ትንታኔ 2303 EmailShare ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ የጁን ዕትም ላይ ታትሞ ወጥቷል:: የህክምና ባለሙያዎቹ ‹‹ሃሊቶሲስ›› ይሉታል፡፡ ቃሉ ‹‹ትንፋሽ›› የሚል ትርጉም ካለው ሃልተስ ከተባለው የላቲን ቃልና መጥፎ ሁኔታን ከሚያመለክተው ኦሲስ ከተባለው ባዕድ መድረሻ ነው፡፡ ብዙው የህብረተሰብ ክፍል መጥፎ የአፍ ጠረን በሚል ያውቀዋል፡፡ መጥፎ…
Page 1 of 4
You are here: Home Safety