Our Blog (5)
Welcome to ethiosafety blog! In this category you will find different blog entries relating to safety and security from different people. If you want to be a blogger just email us or register. Thank you
የትራፊክ ደኅንነት ጉዳያችን አድሮ ቃሪያ ከርሞ ጥጃ ለምን ሆነ? . . . 7 ወሳኝ ነጥቦች Posted on May 30, 2013by Dawit Worku ዳዊት ወርቁ ግንቦት 2005 እንደ የዓለም ጤና ተቋም (WHO) ወቅታዊ መረጃ ከሆነ፣ እስከ ዛሬ ድረስ በኢትዮጵያ በትራፊክ አደጋ ብቻ የተቀጠፈው ነፍስ ቁጥር 22,786 ደርሷል፡፡ ይህም ማለት በተለያዩ ምክንያት…
0 Comments
Read 22262 times
መኪና ስታሽከረክር ራስህን ከአደጋ ትጠብቃለህ? ምንጭ ያልተገለጸ ጽሁፍ “እስከ ዛሬ ድረስ መኪና ሳሽከረክር አደጋ አጋጥሞኝ አያውቅም፤ ስለዚህ አደጋ ይደርስብኛል ብዬ አልጨነቅም።” “አደጋ የሚደርስባቸው ያልበሰሉና ንዝህላል አሽከርካሪዎች ናቸው።” ብዙ የመኪና አሽከርካሪዎች አደጋ ይደርስብናል ብለው ፈጽሞ አያስቡም። አንተም የሚሰማህ እንደዚህ ነው? አደጋ ፈጽሞ አይደርስብኝም የሚል ስሜት አለህ? በበለጸገ አገር ውስጥ የምትኖር ከሆነ…
0 Comments
Read 22247 times
አደጋውና ማስጠንቀቂያው DANIEL KIBRET·SATURDAY, FEBRUARY 20, 2016 ከሁለት ሳምንታት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድን የሆድ ዕቃ የመጎብኘት ዕድል አግኝቼ ነበር፡፡ አየር መንገዱ ያስመረቀውን ዘመናዊ ኮሌጅ በማስመልከት የአየር መንገዱን ነገረ ሥራ እንድንጎበኝ ተጋብዘን ነበር፡፡ የጥገና ቦታውን፣ የካርጎ ማዕከሉን፣ አዳዲስ እያስፋፋቸው የሚገኙ የካርጎና የጥገና ቦታዎችን አይተናል፡፡ የአየር መንገዱን የሆድ ዕቃ ለሚመለከት…
0 Comments
Read 20104 times
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ በምኖርበት ሃገር ረዢም ጉዞ በመኪና እያደረግን ሳለ አደጋ ደርሶባቸው የሠው እርዳታ የሚሹ ተጎጆዎች እናገኛለን፡፡ ቀድሞ የደረሰው የኛ መኪና በመሆኑ ከተጎዳው መኪና ውስጥ ተጎጂዎችን ጎትቶ ከማውጣት ውጭ ሌላ ያደረግነው ነገር የለም፡፡ ከእኛ በኋላ የደረሰው የሌላ መኪና ተሳፋሪዎች ግን በተገኘው ጨርቅና እንጨት የተጎጆዎችን አካል ጠግነው፣ መተንፈስ የተሳነውን ትንፋሽ ሰጥተው፣…
0 Comments
Read 1069 times
ከግንባታዎች ጋር ተያይዞ እየደረሰ ያለው አደጋ አሳዛኝ እየሆነ ነው፡፡ ይኼ አደጋ በሦስት ነገሮች ምክንያት እየደረሰ ያለ ይመስለኛል፡፡ የመጀመሪያው ግንባታዎች ሲከናወኑ ተገቢ የሆነው ቅድመ፣ጊዜና ድኅረ ግንባታ ጥንቃቄ ስለማይወሰድ ነው፡፡ ታላላቅ ክሬኖች አገር ደርምሶ የሚሄድ ቋጥኝ አንጠልጥለው እየታዩ፣ በሥራቸው ሰውና መኪና እንዲያልፍ ይደረጋል፡፡ ለግንባታ ሠራተኞች በቂ የሆነ የአደጋ መከላከያ ሥልጠናና መሣሪያ አይሰጣቸውም፡፡…
0 Comments
Read 22412 times